እኛ የምሰጠው አገልግሎት

Wow1

ሀገሬ ደርማ

Submitted by admin on Wed, 04/29/2020 - 16:04
what we do poster
Image
What We Do
እኛ የምሰጠው አገልግሎት
የሀገሬ ደርማ አገልገሎቶች
what we do body
ሀገሬ ደርማ በዋናነት የቆዳ ህሙማንን ወይም ከሐኪሞችን ሪፈር የሚያደርጉ ታካሚዎችን ከዋና የቆዳ ህክምና እስፔሻሊስት ባለሙያዎች ጋር ደህንነቱ በተጠበቀ የእራሱ በሆነ ድር ገጽ እና የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ ማገናኘት ነው፡፡
ጊዜዎን በቆጠበ ፣ ድካሞን በቀነስ እና በተመጣጣኝ ክፈያ ትክክለኛ እና አጠቃላይ የማማከር፣ ምርመራ እና የህክምና አገልግሎት ይሰጣል።
በተለያዩ እንቅፋቶች - እንደ ረጅም ቀጠሮ የጥበቃ ጊዜ፣ በርቀት ምክንያት ሐኪም ማግኘት ላልቻሉ ዜጎች ተመራጭ የሆነ አገልግሎት በጥራት እንሰራለን፡፡