ሀገሬ ኢትዮጲያ የቆዳ እና የአባላዘር በሽታዎች ህክምና እንዴት እርሶን ይረዳል

 
እርስዎ አጠገብ የሚኘውን የሀገሬ ኢትዮጵያ የቆዳ እና የአባላዘር በሽታዎች ህክምና መስጫ አጋር ክሊኒክ በመጎብኘት የሚያሳስቡዎት ነገሮችን ይግለጹ እና የህመሙ ያለበትን የሰውነት ክፍል በክሊኒኩ ባሉ ባለሞያዎች ታግዘው ፎቶዎች በመነሳት ወደ ድረ ገጻችን ላይ  ይላ
የተረጋገጠ የቆዳ እና የአባላዘር በሽታዎች ህክምና ባለሙያ ጉዳይዎን ይገመግማል እናም የእርስዎን ፎቶዎች ይመረምራል
በአጭር ጊዜ ውስጥ በዛ ቢባል 48 ሰዓት ውስጥ ስለህመሞ መልሶችን ከሙሉ መብራሪያ ጋር ይደርሶታል

የእኛ ተልእኮ

ሀገሬ ኢትዮጲያ የቆዳ እና የአባላዘር በሽታዎች ህክምና ዓላማ ከፍተኛ ጥራት ያለው የቆዳ እና የአባላዘር በሽታዎች ህክምናን በመስጠት የታካሚዎቻችንን ህይወት ማሻሻል ነው

ሀገሬ ኢትዮጲያ የቆዳ እና የአባላዘር በሽታዎች ህክምና አገልግሎትን መቼ መጠቀም አለብኝ?

የቆዳ በሽታ ህክምና ባለሙያ የቆዳዎ ሁኔታ ለመታየት ሲፈልጉ

የቆዳ እና የአባላዘር በሽታዎች ህክምና ባለሙያ በፍጥነት መፈለግ

የቆዳ ችግር ሲኖርብዎት እና ከትምህርት ቤት ወይም ከትምህርት ሰዓት መውጣት ካልቻሉ

የቆዳ ችግር ፈጣን ትኩረት ቢያስፈልገው ነገር ግን በአቅራባዎ መግኘት ካልቻሉ

ሁለተኛ አስተያየት ሲፈልጉ ወይም አሁን ያለዎት ሕክምና እየሰራ ካልሆነ

በቤትዎ ውስጥ ያሉ ህፃናት ለእንክብካቤ ለመጓዝ አስቸጋሪ ካደረጎ

ለእረፍት ሲሄዱ ወይም ከቤት ርቀው በሚገኙበት ጊዜ

ለቆዳ ሁኔታ መግለጫ እና የሕክምና አማራጮች ሲፈልጉ

ለአፋጣኝ የእንክብካቤ ማእከሎች አነስተኛ ዋጋ በለው የመገልገል አማራጭ ሲፈልጉ

ሀገሬ ኢትዮጲያ የቆዳ እና የአባላዘር በሽታዎች ህክምና ለምንድን ነው መጠቀም ያለብኝ?

ሀገሬ ኢትዮጲያ የቆዳ እና የአባላዘር በሽታዎች ህክምና የሚሰጠው አገልግሎት ጊዜ, ምቾት, ልምድ እና የአእምሮ ሰላም የሚሰጦው ተቃም ስለሆነ የምርመራ ውጤትና የሕክምና ዕቅድ ለማግኘት ከከተማዎ መውጣት ሳይኖርቦት በመጠቀም ከመጨነቅ ይልቅ, ወዲያውኑ መልስ ያገኛሉ

ሀገሬ ኢትዮጲያ የቆዳ እና የአባላዘር በሽታዎች ህክምና ባለሙያዎች

DSC_0790
Dr Yohannes Tsegaye

MD, Dermatvenereologist

Dr Habtamu

MD, Dermatvenereologist

Dr Messay

MD, Dermatvenereologist

Dr Tadele

MD, Dermatvenereologist

What We Can Help…

CONDITIONS WE DIAGNOSE & TREAT

 

All Hagerea Ethiopia Derma consultants are certified dermatologists trained at the top medical institutions. A few remain involved in research and teaching at universities.

You can access Hagerea Ethiopia Derma from anywhere at any time, our dermatologists will provide a full report with diagnosis and treatment plan within 48 hours max- usually within 24. For all skin, hair and nail problems, Hagerea Ethiopia Derma is as close as your computer or mobile device.

We diagnose and treat all skin conditions, from the common to the complex. Here are some of the common conditions we see:

 • Acne
 • Atopic eczema
 • Contact eczema
 • Psoriasis
 • Rosacea
 • Pityriasis rosea
 • Lichen planus
 • Ringworm (tinea corporis)
 • Athlete’s foot (tinea pedis)
 • Impetigo
 • Herpes (oral or genital)
 • Shingles (herpes zoster)
 • Common warts
 • Genital warts
 • Molluscum contagiosum
 • Scabies
 • Insect bites
 • Skin cancer, including basal cell carcinoma, squamous cell carcinoma, and melanoma
 • Actinic keratoses
 • Seborrheic keratoses
 • Angiomas
 • Melanocytic nevi (moles)
 • Androgenetic alopecia
 • Alopecia areata
 • Hirsutism
 • Paronychia
 • Canker sores
 • And more
img(6)

Our Medical News

Infantile Hemangoma

The so called self limiting benign condition

Leprosy

A bacterial infectious diseases that causes sever disfigurement and disability